Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ከ17 ዓመት በታች የሴካፋ ዋንጫ በፋና+ ‎

‎የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ማጣሪያ ሁለተኛ የምድብ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ከደቡብ ሱዳን የሚያደርጉት ጨዋታ በፋና+ ቴሌቪዥን ቻናል በቀጥታ ይተላለፋል።

ከ17 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ማጣሪያ ውድድር የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች በአበበ ቢቂላ እና ድሬዳዋ ስታዲየም ይደረጋሉ፡፡

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከደቡብ ሱዳን ዛሬ ከቀኑ 7 ሰዓት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የሚያደርጉትን ጨዋታ ከፋና+ ቴሌቪዥን በተጨማሪ በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ፌስቡክ እና ዩቱዩብ ገፆች በቀጥታ የምናስተላልፍ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በመጀመሪያው የምድብ ጨዋታ ሩዋንዳን 2 ለ 0 ማሸነፉ ይታወሳል፡፡

ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation
Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
TikTok www.tiktok.com/@fana_television
WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate
TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment
Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!

Exit mobile version