አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2018 ዓ.ም የሐጅ ጉዞ ምዝገባ ከዛሬ ጀምሮ በሁሉም ጣቢያዎች ተጀምሯል፡፡
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ተቀዳሚ ም/ፕሬዚዳንት ሼህ አብዱልከሪም በድረዲን በሰጡት መግለጫ ÷ የሐጅ ምዝገባ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ታግዞ እንደሚካሄድ ገልጸዋል።
ለሐጅ ጉዞ መስፈርቱን የሚያሟሉ ሁሉ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥር 18 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ባለው ቀነ ገደብ መመዝገብ እንደሚችልም አመልክተዋል፡፡
በጀማል አሕመድ
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation
Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting
Facebook https://web.facebook.com/fanasport
Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
TikTok www.tiktok.com/@fana_television
WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment
Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!

