አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በዛሬው ዕለት አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ።
በዕለቱ የምድብ ማጣሪያ ሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ ቀን 9 ሰዓት ከ30 ላይ ጋቦን እና ሞዛምቢክ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡
ምሽት 12 ሰዓት ላይ ደግሞ ኢኳቶሪያል ጊኒ ከሱዳን እንዲሁም አልጄሪያ ከቡርኪናፋሶ ምሽት 2:30 ላይ ይጫወታሉ፡፡
በዕለቱ የመጨረሻ መርሐ ግብር ምሽት 5 ሰዓት ላይ ኮቲዲቯር ከካሜሩን የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting
Facebook https://web.facebook.com/fanasport
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!

