ሊቨርፑል እና ፉልሃም አቻ ተለያዩ sosina alemayehu 3 days ago አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሊቨርፑል እና ፉልሃም ሁለት አቻ ተለያይተዋል፡፡ የሊቨርፑልን ግቦች ቨርትዝ እና ጋክፖ ሲያስቆጥሩ ለፉልሃም ደግሞ ዊልሰን እና ሬድ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡ የሊጉ ጨዋታ ሲቀጥል ምሽት 2 ሰዓት 30 ላይ ማንቼስተር ሲቲ ከቼልሲ ይገናኛሉ፡፡