አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተወዳጁ ፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 የባለተሰጥዖ ድምፃውያን ውድድር 11ኛ ሳምንት ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል።
በዕለቱ ዳዊት ኪ/ማርያም፣ ታፈረ አሰፋ፣ አሮን ሀይሉ፣ አቤል ጌትነት፣ በሱፈቃድ ገዛኸኝ እና ግዛቸው አማረ በቀጥታ ስርጭት ብርቱ ፉክክር ያደርጋሉ።
ተወዳዳሪዎቹ በተመልካች የሙዚቃ ምርጫዎች ይወዳደራሉ።
የዕለት አቀራረብን መሰረት የሚያደርገው የፋና ላምሮት ውድድር በዳኞች እና በተመልካቾች ድምፅ በየሳምንቱ አንድ ተሰናባች ይኖረዋል።
ይሄን ደማቅ ውድድር በቀጥታ ስርጭት በመጪው ቅዳሜ ቀን ከ6:00 ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት በፋና በሁለቱም የቴሌቪዥን ጣቢያዎች፣ በፋና ፌስቡክ እና ቴሌግራም ገጾች፣ በፋና ዩቲዩብ እና በ www.fanamc.com ይከታተሉ።
እንዲሁም በ8222 አጭር የጽሑፍ መልዕክት የተወዳዳሪዎችን ኮድ በመላክ እየተዝናኑ የዳኝነቱ አካል ይሁኑ።
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation
Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting
Facebook https://web.facebook.com/fanasport
Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
TikTok www.tiktok.com/@fana_television
WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment
Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!

