Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አመራሮች ከአሜሪካ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አመራሮች ከአሜሪካ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክሪስቶፈር ላንዳው ጋር ተወያይተዋል።

ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው እና ከፍተኛ አመራሮች ጋር መክረዋል።

በዚህም በጋራ መስራት፣ የአቪዬሽን ዕድገቶችን ማጠናከር እና ዕድሎችን መፍጠር ላይ ያተኮረ ውይይት ማካሄዳቸውን አየር መንገዱ ገልጿል።

Exit mobile version