Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ማንቼስተር ዩናይትድ ፉልሃምን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ24ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በሜዳው ኦልድትራፎርድ ፉልሃምን ያስተናገደው ማቼስተር ዩናይትድ 3 ለ 2 አሸንፏል፡፡
የማንቼስተር ዩናይትድን የማሸነፊያ ግቦች ካሴሜሮ፣ ማቲያስ ኩንሃ እና ቤንጃሚን ሴሼኮ ሲያስቆጥሩ የፉልሃምን ግቦች ራዎል ሄሚኔዝና ኬቪን ከመረብ አሳርፈዋል፡፡
በተመሳሳይ ሰዓት በተደረጉ ሌሎች ጨዋታዎች አስቶንቪላ በሜዳው ቪላፓርክ በብሬንትፎርድ 1 ለ 0 ሽንፈት ሲያስተናግድ፤ ኖቲንግሃም ፎረስት ከክሪስታል ፓላስ 1 አቻ ተለያይተዋል፡፡
Exit mobile version