Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

እስከ አሁን የተካሄዱ የጠቅላላና የአካባቢ ምርጫዎች እንዲሁም ሕዝበ ውሳኔዎች…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከተቋቋመበት ጊዜ አንስቶ:-
ስድስት (6)የጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ፤
አራት (4) የአካባቢ ምርጫ እና
ስምንት (8) ሕዝበ ውሳኔዎችን አካሂዷል።
እንዲሁም የተለያዩ የሟሟያ እና ድጋሚ ምርጫዎችን በተለያዩ ዓመታት አከናውኗል።
በአጠቃላይ አስራ ስምንት(18) ምርጫዎችን አስፈጽሟል፡፡
እስካሁን በተከናወኑት ስድስት ሀገር አቀፍ ጠቅላላ ምርጫዎች:-
ለ547 የፌዴራል መቀመጫዎች እና
ለ654 የክልል መቀመጫዎች እጩዎች ቀርበዋል፡፡
Exit mobile version