Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የመራጮች ምዝገባ ቦታ በመሆን የማያገለግሉ ቦታዎች…

በልዩ ሁኔታ የሚቋቋሙ ምርጫ ጣቢያዎች መመሪያ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው በሚከተሉት ቦታዎች የመራጮች ምዝገባ ጣቢያ ማቋቋም አይቻልም፡፡

1. ወታደራዊ ካምፖች፣

2. የፖሊስ ጣቢያዎች፣

3. አብያተ ክርስቲያናት፣

4. መስጊዶች፣

5. ሌሎች የእምነት ቦታዎች፣

6. ሆስፒታሎችና በየደረጃው ያሉ ሌሎች የሕክምና ተቋማት፣

7. ሆቴሎች፣

8. ምግብ ቤቶችና መጠጥ ቤቶች፣

9. የፖለቲካ ፓርቲዎች ህንጻዎች

10. የሃይማኖት ድርጅቶች ህንፃዎች እና

11. የግል መኖሪያ ቤቶች

Exit mobile version