Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለ1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

ቀዳማዊት እመቤቷ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት÷ መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል፡፡

Exit mobile version