አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የፍጻሜ ተፋላሚዎች ፒኤስጂ እና አርሰናል አሰላለፋቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡
በዚህም አርሰናል ራያ፣ ማጋሌስ፣ ሳሊባ፣ ሂንካፔ፣ ሞስኬራ፣ ራይስ፣ ሊዊስ ስኬሊ፣ ኦዴጋርድ፣ ሳካ፣ ሃቨርትዝ እና ትሮሳርድን ቋሚ በማድረግ ጨዋታውን ይጀምራል።
ፒኤስጂ በበኩሉ ዴምቤሌ፣ ሜንዴዝ፣ ማርኪኖዮስ፣ ፓቾ፣ ሃኪሚ፣ ቪቲኒያ፣ ኔቬስ፣ ሩይዝ፣ ክቫራቲስኬሊያ እና ዱዌ ቋሚ ተሰላፊ መሆናቸውን አስታውቋል፡፡
የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ በዛሬው ዕለት ከምሽቱ 1 ሰዓት ላይ ይጀምራል፡፡

