አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉን ጨምሮ የቦርዱ ከፍተኛ አመራሮች የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ ሂደትን እየተከታተሉ ነው።
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጄ ማሲንጋም ከቦርዱ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱን እየተከታተሉ ይገኛሉ፡፡
#ኢትዮጵያ #ኢትዮጵያእየመረጠችነው #በምርጫብቻ #ፋናዲጂታል #Election #fanadigital #Ethiopia #Ethiopiavotes #Democracy #fanatelevision

