Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ለልጆቻችን የነገ ተስፋና እጣ ፋንታ ስንል መርጠናል – የሶማሌ ክልል እናቶች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል እናቶች ለልጆቻችን የነገ ተስፋና እጣ ፋንታ ስንል ነጻ በሆነ መልኩ ድምጻችንን ሰጥተናል አሉ።

እናቶቹ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሀገር ይበጃል ለሚሉት ፓርቲ ድምጻቸውን መስጠታቸውን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ገልጸዋል፡፡

በቀጣይ የሕዝብና ሀገርን ጥቅም ያስጠብቃል ያልነውን ፓርቲ ለልጆቻችን መጻኢ እድል ስንል መርጠናል፤ ኢትዮጵያም እየመረጠች ነው ሲሉም ተናግረዋል።

በዘመን በየነ

Exit mobile version