Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ወ/ሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ ከአፍሪካ ህብረት የታዛቢዎች ቡድን መሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ ከአፍሪካ ህብረት የታዛቢዎች ቡድን መሪ እና ከኬንያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር መክረዋል።

ውይይቱ ትኩረቱን ያደረገው የአፍሪካ ህብረት የምርጫ ምልከታ አካል በሆነው የድህረ ምርጫ የምክክር መድረክ ላይ ነው፡፡
ህብረቱ ወደፊት በሚደረጉ የምርጫ ሂደቶች አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኝነቱን አስታውቋል፡፡
በምክክሩ ላይ የቦርዱ ሌሎች አመራሮች እና የህብረቱ ታዛቢ ቡድን አባላት ተገኝተዋል።
Exit mobile version