ደቡብ አፍሪካና ቼክ ሪፐብሊክ አቻ ተለያዩ sosina alemayehu 4 hours ago አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም ዋንጫ የምድብ አንድ 2ኛ ጨዋታ ደቡብ አፍሪካ እና ቼክ ሪፐብሊክ 1 ለ 1 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ የቼክ ሪፐብሊክን ግብ ሚሼል ሳዲሌክ ሲያስቆጥር÷የደቡብ አፍሪካን የአቻነት ግብ ደግሞ ሞክዌና ከመረብ አሳርፏል፡፡ የቼክ ሪፐብሊክ ግብ በ2026 ዓለም ዋንጫ እስካሁን ከተመዘገቡት ግቦች ውስጥ ፈጣኗ መሆን ችላለች፡፡