Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ማንቼስተር ዩናይትድ አንድሬይ ሳንቶስን ከቼልሲ ለማስፈረም ከስምምነት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ ብራዚላዊውን የቼልሲ አማካይ አንድሬይ ሳንቶስ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል፡፡

ማንቼስተር ዩናይትድ ለ22 ዓመቱ ተጫዋች ዝውውር 50 ሚሊየን ፓውንድ ለቼልሲ እንደሚከፍል ዘ አትሌቲክ ዘግቧል፡፡

ሳንቶስ በ2023 ከብራዚሉ ክለብ ቫስኮ ደ ጋማ ሰማያዊዎቹን መቀላቀሉ ታወሳል፡፡

Exit mobile version