Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ኤዲ ሃው ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር ይለያያል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሰልጣኝ ኤዲ ሃው በቀጣዮቹ ቀናት ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር ይለያያል፡፡

አሰልጣኙ ከአምስት ዓመታት የሴይንት ጀምስ ፓርክ ቆይታ በኋላ ከክለቡ ጋር ያለው ቆይታ ያበቃል።

በምትኩ ደግሞ የአል አህሊ አሰልጣኝ ማቲያስ ጂዝል እንደሚመጣ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል፡፡

ኒውካስል ዩናይትድ በቅርብ ጊዜያት ከቁልፍ ተጨዋቾቹም ጋር እየተለያየ ይገኛል፡፡

Exit mobile version