Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

በዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ቡድን አቀባበል ተደረገለት

‎አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ)በአሜሪካ ኦሪገን በዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ቡድን አቀባበል ተደረገለት፡፡

ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው 2 ወርቅ፣ 3 ብር እና 1 ነሐስ በድምሩ 6 ሜዳልያዎችን በማግኘት ከዓለም 5ኛ ከአፍሪካ ደግሞ 2ኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሯን ማጠናቀቋ ይታወሳል።

ሻምፒዮናው በአሜሪካ ኦሪገን ግዛት ዩጂን ከተማ ሄይዋርድ ፊልድ ከሐምሌ 29 ቀን እስከ ነሐሴ 3 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ መካሄዱ አይዘነጋም፡፡

Exit mobile version