Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ሌ/ጄኔራል ጥጋቡ ይልማ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ሆነው ተሾሙ፡፡

የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ አድርገው መሾማቸውን የክልሉ ፖሊስ መረጃ አመልክቷል፡፡

Exit mobile version