Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ያለማቋረጥ ለሰባት ዓመታት እየተካሄደ የሚገኘው ፋና ላምሮት በመጪው ቅዳሜ በምዕራፍ 23 ከምድብ አንድ ተወዳዳሪዎች ጋር ቀጥሎ ይካሄዳል።

በቅዳሜው የምዕራፍ 23 ውድድር የምድብ አንድ ስድስት ተወዳዳሪዎች ከኮከብ ባንድ ጋር በሁለት ዙር ውድድራቸውን ያቀርባሉ።

በምዕራፉ ፍፃሜ የሚቀሩ አራት ተወዳዳሪዎች የ1 ሚሊየን ብር ሽልማት ተዘጋጅቶላቸዋል።

የፊታችን ቅዳሜ ነሐሴ 16 ቀን የሚካሄደውን ውድድር 6 ሰዓት ላይ በሁለቱም የፋና ቴሌቭዥንና በሁሉም የፋና ዲጂታል አማራጮች በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ።

Exit mobile version