አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።
ፕሬዚዳንቱ በመልዕክታቸው፥ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብና የአንድነት ይሆን ዘንድ እመኛለሁ ብለዋል።
1 ሺህ 501ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል (መውሊድ) በዛሬው ዕለት እየተከበረ ይገኛል።