Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ፋና ላምሮት በአዲስ ዓመት

አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ተወዳጁ ፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል።
በዚህ ሳምንት ዮናስ ንብረቱ፣ ሃና ተስፋዬ፣ አማኑኤል ሙሉሀብት፣ ሀይለማርያም ተገኑ እና ዳዊት አታላይ በዛየን ባንድ ታጅበው ስምንቱን ለመቀላቀል ይፎካከራሉ።
በምዕራፉ ፍጽሜ የሚቀሩ አራት ተወዳዳሪዎች የ1 ሚሊየን ብር ሽልማት ተዘጋጅቶላቸዋል።
መስከረም 2 ቀን 2019 ዓ.ም የሚካሄደውን ውድድር ከ6 ሰዓት ጀምሮ በሁለቱም የፋና ቴሌቪዥኖችና በሁሉም የፋና ዲጂታል አማራጮች በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ።
በለምለም ዮሐንስ
Exit mobile version