አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የጨፌ ኦሮሚያ 7ኛ የሥራ ዘመን የ2019 ዓመት የመጀመሪያ ጉባዔ እየተካሄደ ነው፡፡
ጨፌ ኦሮሚያ በጉባዔው አቶ ሽመልስ አብዲሳን በድጋሚ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሾሟል።