አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ በ7ኛ የጨፌ ሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት የመጀመሪያ ጉባኤ የክልሉ አስፈጻሚ አካላትን ሹመት አጽድቋል፡፡
ጨፌው አዲስ በጸደቀው አዋጅ 267/2019 መሰረት ስድስት የምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ ሹመቶችን ማጽደቁም ነው የተገለጸው፡፡
በዚህም መሰረት፡-
1. አብዱረህማን አብደላ – በምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ
2. አቶ መስፍን መላኩ – በምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ
3. ረሻድ ከማል (ዶ/ር) -በምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ
4. መንግስቱ በቀለ (ዶ/ር) – በምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ
5. አቶ አህመድ ኢድሪስ – በምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ
6. አቶ አህመድ ሃጂ- በምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ
7. ቶላ በሪሶ (ዶ/ር) – የክልሉ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ኃላፊ
8. አቶ ጉዮ ዋሪዮ- የፍትህ ቢሮ ኃላፊ
9. አብዱልአዚዝ ዳውድ (ዶ/ር) – የገንዘብ ቢሮ ኃላፊ
10. አቶ ተስፋዬ ቱሉ – የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ
11. አብዲ ዩያ (ዶ/ር) – የእቅድና ልማት ቢሮ ኃላፊ
12. ቡልቶሳ ሂርኮ (ዶ/ር) – የትምህርት ቢሮ ኃላፊ
13. ነጻነት ወርቅነህ (ፕ/ር) – የጤና ቢሮ ኃላፊ
14. አቶ ተሾመ ቦጋለ-የግብርና ቢሮ ኃላፊ
15. ነመራ ገበየሁ (ዶ/ር) – የማዕድንና ኢነርጂ ልማት ቢሮ ኃላፊ
16. አቶ ታረቀኝ ቡልልታ- የኢንተርፕራይዝና አንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ
17. አደሬ አሰፋ (ዶ/ር) – የንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ
18. ወ/ሮ መሰረት አሰፋ – የመሬት ቢሮ ኃላፊ
19. ወ/ሮ ሰዓዳ አብዱረህማን- የሴቶችና ማህበራዊ ቢሮ ኃላፊ
20. አቶ ጥላሁን ወርቁ- የከተማ ልማት ቢሮ ኃላፊ
21. አያንቱ ጉተታ (ዶ/ር) – የፈጠራና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ
22. ወ/ሮ እልዳና ሱሌማን- የቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ
23. አቶ ቲጃኒ ናስር- የሰላም ቢሮ ኃላፊ
24. ወ/ሮ ሮዛ ቢያ- የባህልና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ
25. ግርማ ረጋሳ (ኢ/ር) – የመስኖና አርብቶ አደር ቢሮ ኃላፊ
26. ኢንጂነር ሃቢብ ቁምቢ (ኢ/ር) – የመንገድና ሎጂስቲክስ ቢሮ ኃላፊ፤ እንዲሁም
27. ማሪያ ጉታ (ኢ/ር) – የውሃ ቢሮ ኃላፊ በመሆን ተሹመዋል፡፡

