Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የፕላን ልማት ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ምክር ቤት አቶ ሳሙኤል ሞላልኝን የከተማዋ ምክትል ከንቲባ እና የፕላን ልማት ቢሮ ኃላፊ አድርጎ ሾሟል፡፡

አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ ቀደም ሲል የደሴ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ የነበሩ ሲሆን በተለያዩ የስራ ሃላፊነቶችም አገልግለዋል፡፡

በመሳፍንት እያዩ

Exit mobile version