Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ዶ/ር መሳይ ሀይሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሰየሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 7ኛ የምርጫ ዘመን የምስረታ ጉባኤው ዶ/ር መሳይ ሀይሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ መርጧል፡፡
ምክር ቤቱ በ7ኛ የምርጫ ዘመን የምስረታ እና 1ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤው ልዩ ልዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ላይ ይገኛል፡፡
Exit mobile version