Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

አቶ ኦርዲን በድሪ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሰየሙ

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው 7ኛ የስራ ዘመን 1ኛ ዓመት የምስረታ ጉባዔው አቶ ኦርዲን በድሪን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ በድጋሚ መርጧል።
ምክር ቤቱ ከዚህ በተጨማሪ ሌሎች ሹመቶችን እንደሚያፀድቅ ይጠበቃል።
Exit mobile version