Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት 7ኛ የስራ ዘመን 1ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ እና መስራች ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል።
ምክር ቤቱ 1ኛ መደበኛ እና መስራች ጉባዔው የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር፣ የክልሉን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ እና ምክትል አፈ-ጉባዔ በመሰየም የክልሉ አስፈፃሚ አካላት ሹመቶችን ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል።
Exit mobile version