የድሬዳዋ አስተዳደር ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴንን አፈ ጉባኤ አድርጎ ሰየመ Melkam Fekadu 2 days ago አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት መስራች ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባኤውም የአስተዳደሩ ምክር ቤት ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴንን አፈ ጉባኤ አድርጎ መርጧል። መካሄድ በጀመረው የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የአስተዳደር የተለያዩ ሹመቶችን ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በምንያህል መለሰ