Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

8ኛው የኢሬቻ ፎረም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) 8ኛው የኢሬቻ ፎረም በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አበቤን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡
Exit mobile version