አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት 4ኛ ዘመን አንደኛ መደበኛ ጉባኤውን ባካሄደበት ወቅት አቶ አብዱላሂን የአስተዳደሩ ከንቲባ አድርጎ መርጧል፡፡
የድሬዳዋ አስተዳደር አቶ አብዱላሂ አደን ዩሱፍን ከንቲባ አድርጎ ሰየመ