አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ የቀረቡለትን የተለያዩ ሹመቶች አፅድቋል።
በዚህም መሠረት:-
1. ሐሚድ ዱላ- ምክትል ርዕሰ መሥተዳድርና እና መሬት ቢሮ ኃላፊ
2. ወልኦ አይትሌ – ዋና የመንግስት ተጠሪ
3. መሐመድ አህመድ ዓሊ -የርዕሰ መሥተዳድሩ የፖለቲካ ተወካይ
4. ኢብራሂም ዓሊ ዑስማን – የአስተዳደር ዘርፍ ሃላፊ
5. አሕመድ ሁሴን መሐመድ -በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የመልካም አስተዳደር ክላስተር እና የመንግስት ልማት ድርጅቶች ኤጀንሲ ኃላፊ
6. ዓሊ መሐመድ መህሙድ – በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የኢኮኖሚ ክላስተር
አስተባባሪና የፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ
7. አሕመድ ኢብራሂም ዑመር – በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የባህል፣ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ
8. መሐመድ ሑሴን ዓሊሳ – የሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ
9. አሕመድ መሐመድ ቦዳያ – የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ
10. ዑመር ዓሊ አርባ – የክልሉ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ
11. ወልኦ መሐመድ ጣሂር የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ
12. ዓሊ ዜይኑ አብዱሰመድ – የክልሉ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ
13. ሐንፈሬ አሊሚራህ ሐንፈሬ – የክልሉ ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ
14. ወለዕ ዊቲካ ዑንዴ – የክልሉ መስኖና ተፋሰስ ልማት ቢሮ ኃላፊ
15. መሐመድ አሕመድ ዓሊ – የክልሉ ሲቪል ሰርቪስ ቢሮ ኃላፊ
16. ያሲን ሐቢብ አሕመድ – የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ
17. አሲያ ከማል ዩሱፍ – የክልሉ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ
18. ኢብራሂም መሐመድ ዓሊ – የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ
19. አሊ ባሂኔ አሊ – የማዕድን ልማት ቢሮ ኃላፊ
20. ኢንጂነር ያሲን ዓሊ ዑስማን – የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ
21. አሕመድ ሑመድ አብደላ – የክልሉ ሠላምና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ
22. አሕመድ ሻሚ ኡመር – የክልሉ ውሃ ቢሮ ኃላፊ
23. አሚና ሴኮ ቢዳሩ – የክልሉ መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ
24. ኤይሣ ያሲን – የክልሉ ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ
25. አሕመድ አብዱልቃድር – የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ
26. አወል አብዱ አወል – የክልሉ ንግድና ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ
27. መሐመድ ዓሊ ቢዕዶ – የክልሉ መንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ
28. አስኬር መሐመድ – የክልሉ ፍትሕ ቢሮ ኃላፊ
የክልሉ ዞኖች አመራሮች
29. ናስር ሀመዱ ናስር – የአውሲ ረሱ ዞን አስተዳደር
30. መሐመድ ሙሳ – የኪልበ ቲረሱ ዞን አስተዳደር
31. ሁሴን መሐመድ ጉረታ (ሱና) – የገቢረሱ ዞን አስተዳደር
32. ሑሴን መሐመድ ዘሀብ – የፈንቲረሱ ዞን አስተዳደር
33. አሊ ማቴ – የሀሪ ረሱ ዞን አስተዳደር
34. ማቴ ሑመድ – የማሂረሱ ዞን አስተዳደር ሆነው ተሹመዋል፡፡
#ኢትዮጵያ #ትልቅሀገር #ትልቅሕዝብ #ታላቅርዕይ

