Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር ) የክልሉ መንግስት ዋና ተጠሪ አድርጎ ሰየመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር) የክልሉ መንግስት ዋና ተጠሪ አድርጎ ሾሟል።
ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር)በምክር ቤቱ ፊት ቀርበው ቃለ መኃላ በመፈጸም ስራ ጀምረዋል።
Exit mobile version