አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን የምክር ቤቱ መመስረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው።
በስብሰባው አቶ አህመድ ሺዴን የምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ አድርጎ በሙሉ ድምጽ ሰይሟል፡፡
በመላኩ ገድፍ
#ኢትዮጵያ #ትልቅሀገር #ትልቅሕዝብ #ታላቅርዕይ