Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ኢትዮጵያ እና ቻይና ትብብራቸውን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አህመድ ሺዴ በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ችን ሃይ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ለረጅም ዓመታት የቆየውን የሁለቱን ሀገራት ትብብር በተለያዩ መስኮች ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡
አምባሳደሩ በዚሁ ወቅት አቶ አህመድ ሺዴ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
Exit mobile version