Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 1ኛ ዓመት 1ኛ አስቸኳይ ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 7ኛ የምርጫ ዙር 1ኛ የሥራ ዘምን 1ኛ አስቸኳይ ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል፡፡
ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ የክልሉን የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ለምክር ቤቱ እያቀረቡ ይገኛሉ።
ምክር ቤቱ በጉባኤው ላይ የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድና የ2019 በጀት እንዲሁም ቀርቦ የተለያዩ ሹመቶችን እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል፡፡
ምክር ቤቱ በክልሉን ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤትና በክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ተወያይቶ እንደሚያጸድቅ ተመላክቷል፡፡
Exit mobile version