Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ሀድያ ሆሳዕና ፋሲል ከነማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሐ ግብር ሀድያ ሆሳዕና ፋሲል ከነማን 1 ለ 0 አሸንፏል።

በአብዬ ኤርሳሞ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የሀድያ ሆሳዕናን የማሸነፊያ ግብ ደስታ ዋሚሾ በተጨማሪ ደቂቃ አስቆጥሯል።

በዚህም ሀድያ ሆሳዕና ከጨዋታው ሦስት ነጥቦችን ማግኘት ችሏል።

Exit mobile version