Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

አርሰናል ሊቨርፑልን በማሸነፍ የሊጉ መሪነትን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ9ኛ ሳምንት ጨዋታ አርሰናል ሊቨርፑልን 1 ለ 0 አሸንፏል።
በአንፊልድ ስታዲየም ከ14 ዓመታት በኋላ ሊቨርፑልን ማሸነፍ የቻለው አርሰናል የሊጉን መሪነት ተረክቧል።
Exit mobile version