Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የሌሴቶ ንጉስ ለሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሌሴቶ ንጉስ የሆኑት ግርማዊ ሌጺዬ ሶስተኛ በኢትዮጵያ ለሚኖራቸው የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል።
ግርማዊ ሌጺዬ ሶስተኛ አዲስ አበባ ሲገቡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ሚኒስትር ድኤታው ጉብኝቱ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የቆየ ወዳጅነት እና ሁለንተናዊ ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት ነው ማለትታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል።
Exit mobile version