Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዲሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት 7ኛው የፓርላማ ዘመን ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤውን የተለያዩ አጀንዳዎችን በማጸደቅ ጉባኤውን ጀምሯል።

ምክር ቤቱ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን ያስተላለፈል ተብሎ ይጠበቃል።

Exit mobile version