Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአማራ ክልል አመራሮች ጋር ውይይት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአማራ ክልል መንግስት የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል።
ውይይቱ ኩታ ገጠም እርሻ የክልሉን ልማት እና አምራችነት ለማሳደግ ያለውን ሚና በተመለከተ ነበር።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዛሬው ዕለት የባህር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክን መመረቃቸው እና የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ተግባራዊ ከሚሆኑባቸው አከባቢዎች አንዱ ሆነውን ጎርጎራን መጎብኘታቸው የሚታወስ ነው።
Exit mobile version