አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትላንትናው እለት 30 በመቶ የሚሆኑ ትምህርት ቤቶች ትምህርት መጀመራቸውን የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።
ሚኒስቴሩ በቀጣይ ሌሎች ትምህርት ቤቶችም ወደ ማስተማሩ ሂደት ይገባሉ ነው ያለው።
ተማሪዎች በትምህርት ቤት በሚኖራቹ ቆይታም አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግ ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ ጥሪ አቅርቧል።
የዜና ሰዓት ሳይጠብቁ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ትኩስ እና ሰበር ዜናዎችን በፍጥነት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት መልክ በስልክዎ ላይ እንዲደርስዎ ወደ 8111 OK ብለው ይላኩ።

