Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

163 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 163 ኢትዮጵያውያን ዛሬ ከቤሩት ወደ አገራቸው ተመለሱ፡፡

ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ ሰነድ አልባ ዜጎችን ወደ አገራቸው የመመለሱ ስራ እየተከናወነ መሆኑ ተገልጿል፡፡

በዚህም በአንድ ሳምንት ውስጥ 947 ዜጎች ወደ አገራቸው እንዲገቡ መደረጉን የኢትየጵያ ቆንስላ ጄኔራል ፅህፈት ቤት አስታውቋል፡፡

Exit mobile version