Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በኬንያ አቻው ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በኬንያ አቻው 3 ለ 0 በሆነ ውጤት ተሸነፈ፡፡

የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ /ሴካፋ/ ውድድር በታንዛኒያ አስተናጋጅነት በትናንትናው ዕለት ተጀምሯል፡፡

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ከኬኒያ አቻው ጋር የመጀመሪያውን ጨዋታ አድርጎ 3 ለ 0 ተሸንፏል፡፡

ኢትዮጵያ ቀጣይ ጨዋታዋን ከነገ በስተያ ከሱዳን ጋር ታደርጋለች፡፡

Exit mobile version