አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ፣ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ ፍሬአለም ሽባባው እና የመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ ሀላፊ ሜጀር ጄነራል ጥጋቡ ይልማ በቆቦ እና ወልዲያ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን ጎበኙ፡፡
አመራሮቹ ሰራዊቱን እየተከባከቡ ለሚገኙት ለቆቦ እና ወልዲያ ነዋሪዎች እንዲሁም ለቆቦ ሆስፒታል እና ለወልዲያ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህክምና ባለሙያዎች ምስጋና ማቅረባቸውን ከመከላከያ ሰራዊት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል www.youtube.com/fanatelevision ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

