አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት ዛሬ አስቸኳይ ጉባዔውን ያካሂዳል፡፡
የክልሉ ምክር ቤት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፀው በጉባዔው የተለያዩ ወቅታዊ፣ ክልላዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በመምከር ወሳኔዎች ይተላለፋሉ፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

