አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 202ኛው የአፄቴዎድሮስ የልደት በዓል በጎንደር ከተማ ታስቦ ዋለ፡፡
በበዓሉ ላይ አጼ ቴዎድሮስን የሚዘክሩ ትርኢቶችም በወጣቶች ቀርበዋል፡፡
የአማራ ክልል ማርሽ ባንድም በአከባበሩ ላይ በመገኘት የማጀቢያ ጣዕመ ዜማዎችን አሰምቷል፡፡
በአከባበሩ ላይ ጎንደር ከተማን ጨምሮ ከዞኑ የተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ተገኝተዋል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

