Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

አለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማህበር ኮሚቴ በትግራይ የሰብዓዊ ድጋፍ እያደረገ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማህበር ኮሚቴ ከኢትዮጵያ የቀይ መስቀል ማህበር ጋር በመተባበር በትግራይ ክልል ድጋፍ እያደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡
እስካሁን ለ5 ሺህ 730 ሰዎች የሰብዓዊ ድጋፍ ማድረሱን ማህበሩ አስታውቋል፡፡
ድጋፉንም መቐሌ እና ከተማዋ አካባቢ ማድረሱን ገልጿል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version