አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ጎንደር ዞን ደራ ወረዳ የሐሙሲት ከተማ ወደ ከተማ አስተዳደር ማደጓን አስመልክቶ የእውቅና ፕሮግራም ተካሄደ።
በደቡብ ጎንደር ዞን በ2013 ዓ.ም ወደ ከተማ አስተዳደርነት ካደጉት ሶስቱ ከተማዎች አንዷ የሆነችው የሐሙሲት ከተማ ወደ ከተማ አስተዳደር ማደጓን አስመልክቶ የእውቅና ፕሮግራም ተካሂዷል፡፡
በእውቅና ፕሮግራሙም የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ፣ በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኀላፊ ዶክተር ሙሉነሽ አበበ እና ሌሎች የፌዴራል፣ የክልልና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች መገኘታቸውን አብመድ ዘግቧል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

