አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የመንግስት እና የግል ተቋማት ለገበታ ለሀገር ቃል የገቡትን ገንዘብ ገቢ አደረጉ።
በዚህ መሰረት ፤-
ኢትዮ ቴሌኮም – አጠቃላይ 500 ሚሊየን ብር (350 ሚሊየን አስቀድሞ የተገለጸ)
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ – 10 ሚሊየን ብር
መሐመድ ላሎ ቢዝነስ ግሩፕ – 5 ሚሊየን ብር
ፋሔም ኮፊ ፕላንቴሽን – 5 ሚሊየን ብር
ኤስ. ሳራ ቡና ላኪ ኢንተርፕራይዝ – 5 ሚሊየን ብር
ዋልያ ስቲል ኢንደስትሪ – 5 ሚሊየን ብር
ሌሎች ተሳታፊ ተቋማትም የ5 እና የ10 ሚሊየን ብር አስተዋጾአቸውን ባንክ ያስገቡበትን ደረሰኝ በdineforethiopia@pmo.gov.et እንዲያደርሱ ጥሪ ቀርቧል።
ገበታ ለሀገር’ ለመሳተፍ ገንዘብ ገቢ ላደረጉና ደረሠኙን በመላክ ላሳወቁ ዘጠነኛ ዙር ተቋማት ጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ምስጋና አቅርቧል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

